ተጨማሪ ገፅታዎች
ቋይተን የነዳጅ እንክብል ምድጃ
Br 20,700.00
ብዙ የኢትዮጵያ ምግቦች ለመብሰል ወደ አንድ ሰዓት ተኩል ይፈልጋሉ። ቋይተን የቤት ምድጃ ይህንን የዕለት ተዕለት የማብሰያ ፍላጎት ታሳቢ በማድረግ የተሰራ ነው።
እንክብል ነዳጅን በፋን ከሚሰራው ምድጃ ጋር በማጣመር፣ ኃይለኛ እሳት ይሰጣል፣ ነዳጅንም በቁጠባ ይጠቀማል። ማብሰልም ከጋዝ ምድጃ ጋር የሚቀራረብ ቀላልና ምቹ ይሆናል።
ቋይተን ምድጃ ንጹህ ማብሰያን ከፍተኛ ደረጃ ለማድረስ የተነደፈ ነው። ምድጃው በ5000mAh ቻርጅ በሚደረግ ባትሪ የሚሰራ ፋን አለው። ባትሪውን በኤሌክትሪክ ወይም ከምድጃው ጋር በሚመጣው የፀሐይ ኃይል ፓነል መሙላት ይቻላል። ስለዚህ ኤሌክትሪክ በሌለበት ቦታም መጠቀም ይቻላል።
የማቃጠያው ክፍል ለጥገና በቀላሉ ይወጣል፤ ስለዚህ ምድጃውን ለረጅም ጊዜ መጠቀም ይቻላል።
| Weight | 3.7 kg |
|---|---|
| Dimensions | 35 × 35 × 40 cm |
| ጭስን የሚቀንስ፣ ነዳጅን በቁጠባ የሚጠቀም ጋዝፋየር | ጭስን የሚቀንስ፣ ነዳጅን በቁጠባ የሚጠቀም ጋዝፋየር |










