Description beneath the product
ቋይተን የከሰል ምድጃ
Br 4,485.00
የአነጋ የከሰል ምድጃ ከሰልን በቁጠባ እንዲጠቀሙና ምግብን በፍጥነት እንዲያበስሉ የተዘጋጀ ነው። ከተለመዱ የከሰል ምድጃዎች ጋር ሲነጻጸር የከሰል ፍጆታን በ50% ይቀንሳል፣ የማብሰያ ጊዜንም ቢያንስ በ30% ያሳጥራል። ይህም በየቀኑ በከሰል ላይ የሚወጣውን ገንዘብና በማብሰል የሚያልፈውን ጊዜ ይቀንሳል።
Availability: 2499 in stock






